Connect with us

Etel 630 |Ethiopian Telecom in Easy Mode ኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ + Amole

APP

Etel 630 |Ethiopian Telecom in Easy Mode ኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ + Amole

ከ ” Ethiopian Telecom in Easy Mode ኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ ” ለመያዝ ቀለል ወደ ሚለው ወደ ” Etel 630 ኢቴል 630 ” ቀይረን ከትልቅ አፕዴት ጋር መተናል፡፡

App Link:

ይህ Etel 630 የተሰኘ መተግበሪያ (አፕ) በኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ፈርቀዳጅ በመሆን በካሜራ በመጠቀም የሞባይል ካርድ ማንበቢያን የፈጠራ ስራን ሰርቶ ያስተዋወቀ መሆኑ ይታወቃል (ይህም በኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት ተመዝግቦ ይገኛል) አሁን ደግሞ ደንበኞቻችን በወረቀት ካርድ ብቻ ሳይሆን በዲጂታል ገንዘብም ተጠቅመው ካርዳቸውን እንዲሞሉ እንዲሁም ከስር የተዘረዘሩትን ተግባሮች መፈፀም እንዲችሉ ከዳሽን ባንክ አሞሌ የዲጂታል ገንዘብ ጋር በመተባበር ስማችንንም ከ ” Ethiopian Telecom in Easy Mode ኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ ” ለመያዝ ቀለል ወደ ሚለው ወደ “ Etel 630 ኢቴል 630 ” ቀይረን ከትልቅ አፕዴት ጋር መተናል፡፡ Etel 630 ለኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን (ኢትዮ ቴሌኮም) ደንበኞች የሚሆን አዲሱን የኢትዮ ቴሌኮም ቅናሽ መሰረት ያደረገ ከሲም ካርድ ጋር የተያያዙ አገልግሎቶችን ከአሞሌ ጋር አስተባብሮ የያዘ አፕሊኬሽን(መተግበሪያ) ሲሆን ከያዛቸው አገልግሎቶች መሃከልም
ዳሽን ባንክ አሞሌ ተጠቃሚዎች የዳሽን ባንክ አሞሌን በመጠቀም ከአሞሌ አካውንቶ ላይ
* የሞባይል ካርድ መሙላት
* የዲኤስቲቪ ክፍያ መክፈል
* የኢትዮጵያ አየር መንገድ ትኬት ክፍያ መክፈል
* የትምህርት ቤት ክፍያዎችን መክፈል
* የኮንሰርት መግቢያ ትኬት ክፍያዎችን መክፈል
* ሎሎች እጅግ ብዙ የአሞሌ ክፍያዎችን መክፈል ሲያስችሎት እንዲሁም
* አሞሌ ከሌሎት አሞሌ መመዝገብ ያስችሎታል

እንዲሁም ሌሎች የአፕሊኬሽኑ ስራዎች ውስጥ መሃከል
* የሞባይሎን ካርድ በካሜራ ወይም ያለካሜራ መሙላት
* አፕሊኬሽኑ ውስጥ የተካተተ ካሜራ በመጠቀም ካርዱ ላይ ያለውን ቁጥር በቀላሉ አንብበው መሙላት እንዲችሉ ያስቻለ
* ቀሪ ሂሳቦን ማየት
* መልሰው ይደውሉልኝ መልዕክት በቀላሉ የሚፈልጉትን ኮንታክት መርጠው ለመላክ
* በቀላሉ ገንዘብ ለማስተላለፍ
* በኢትዮ-ገበታ የቀረቡትን የጥቅል ቅናሽ መገልገያዎች በቀላሉ መጠቀም ያስችላል
* የሞባይል ካርዶን በብድር መሙላት
* የድምጽ መልዕክት ለማስተላለፍ
* በቴሎኮም ዙሪያ ጥያቄ ለማቅረብ (994) መደወል ያስችላል
* የፖሊስ ፣ ባንኮች ፣ እሳት አደጋ ጣቢያዎች ፣ መብራት ውሃ … ስልክ ቁጥሮች
* የተደበቀ የ Android ሚስጥር ኮዶች ለማወቅ እና ለመጠቀም
* ከኢትዮ ገበታ ላይ በቀላሉ ለመግዛት
* እኝህን እና ሌሎች የአፕሊኬሽኑን ስራዎች በመጠቀም ከዘመኑ ጋር ይዘምኑ — ህይወቶን ቀለል ያርጉ!
ከድምፅ ኢንተርኔት እና የመልዕክት የገበታ ጥቅል ፓኬጆች በተጨማሪ ፍሌክሲ ፓኬጅ ፣ ድምፅ እና ኢንተርኔት በጋራ የያዘ ጥቅል ፣ ወደ ውጭ ሃገር ለመደወል የሚያስችል ጥቅል ፣ ለማለዳ ጠዋት የሚያገለግል ጥቅል ፣ ፕርሚየር ፣ በደህና ይቆዩ ጥቅል እንዲሁም ያለገደብ መጠቀም የሚያስችሉ አዳዲስ የኢትዮ ቴሌኮም ጥቅሎችን የያዘው አፕሊኬሽን እነሆ ብለናል፡፡ የነበራችሁ አፕዴት አድርጉት ያልነበራችሁ እየጫናችሁ ህይወትዎን ቀለል ያድርጉበት፡፡


This Etel 630 Etel 630 Application is mostly known for the first creativity of our camera enabled mobile card reader which is currently registered by Ethiopian Intellectual Property office and now we have updated our App to incorporate digital money in addition to the paper based mobile card. To enable this we have integrated with “ Dashen Bank Amole “. this integration gives our App users the opportunity to use Amole services inside our App. In this huge release we have renamed our brand name to from “ Ethiopian Telecom in Easy Mode ኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ” to “Etel 630” to make the name of the App more catchy and easier to remember. Etel 630 has many SIM card related functionalities for Ethiopian Telecommunication corporation (Ethio Telecom / ethio Self-Care / Ethiotele or telebirr) customers and also for Dashen banks Amole customers, some of the services are:
For Dashen Bank Amole Customers
* Top up / Recharge Mobile Card
* Pay DSTv
* Pay Ethiopian Airlines Ticket
* Pay School Fee
* Pay Concert Fee
* Pay other more services using Amole
* If you don’t have Amole you can register in this in App.
Some of the other services of the App are:
* Recharge Current Balance by writing the numbers on the card
* Recharge Current Balance by reading the numbers on the card using in-app camera
* Request Current Balance
* Request Call Me Back just by auto selecting the user from contacts
* Money Transfer just by selecting the user from contacts
* Ethio Gebeta Package Offer Utilities in a comfortable way to access
* Recharge Airtime Using Mobile Credit
* Voice Short Message Service (VSMS)
* Voice Mail
* Call to Support persons (994)
* Useful Ethiopian Numbers like police, banks, fire stations …
* Hidden Android Secret Codes

P.S This new update includes both Ethiopian Telecom in Easy Mode ኢትዮ ቴሎኮምን በቀላሉ functionalities and Amole services in one App.

Enjoy

ለኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን (ኢትዮ ቴሌኮም) ደንበኞች የሚሆን,አዲሱን የኢትዮ ቴሌኮም ቅናሽ መሰረት ያደረገ ከሲም ካርድ ጋር የተያያዙ አገልግሎቶችን የያዘ አፕሊኬሽን(መተግበሪያ) ሲሆን ከያዛቸው አገልግሎቶች መሃከልም
– የሞባይሎን ካርድ በካሜራ ወይም ያለካሜራ መሙላት
– አፕሊኬሽኑ ውስጥ የተካተተ ካሜራ በመጠቀም ካርዱ ላይ ያለውን ቁጥር በቀላሉ አንብበው መሙላት እንዲችሉ ያስቻለ
– ቀሪ ሂሳቦን ማየት
– መልሰው ይደውሉልኝ መልዕክት በቀላሉ የሚፈልጉትን ኮንታክት መርጠው ለመላክ
– በቀላሉ ገንዘብ ለማስተላለፍ
– በኢትዮ-ገበታ የቀረቡትን የጥቅል ቅናሽ መገልገያዎች በቀላሉ መጠቀም ያስችላል
– የድምጽ የአጭር መልዕክት አገልግሎት ለመጠቀም
– የሞባይል ካርዶን በብድር መሙላት
– የድምጽ መልዕክት ለማስተላለፍ
– በቴሎኮም ዙሪያ ጥያቄ ለማቅረብ (994) መደወል ያስችላል
– የተወሰኑ ጠቃሚ ስልክ ቁጥሮች ፖሊስ ፣ ባንኮች ፣ እሳት አደጋ ጣቢያዎች
– የተደበቀ የ Android ሚስጥር ኮዶች ለማወቅ እና ለመጠቀም
– ከኢትዮ ገበታ ላይ በቀላሉ ለመግዛት
ከዘመኑ ጋር ይዘምኑ — ህይወቶን ቀለል ያርጉ!

#HelpfulStudio

An App for Ethiopian Telecommunication Corporation (EthioTelecom / ethio Self-Care
) Customers, this is an APP for contains most of the services for SIM card related issues like
– Recharge Current Balance by writing the numbers on the card
– Recharge Current Balance by reading the numbers on the card using in-app camera
– Request Current Balance
– Request Call Me Back just by selecting the user from contacts
– Money Transfer just by selecting the user from contacts
– Ethio Gebeta Package Offer Utilities in a comfortable way to access
– Recharge Airtime Using Mobile Credit
– Voice Short Message Service(VSMS)
– Voice Mail
– Call to Support persons (994)
– Useful Ethiopian Numbers like police, banks, fire stations …
– Hidden Android Secret Codes

The App contains no payment system.

For all users who are outside of ETHIOPIA Please use our WORLD-EDITION Recharge Master APP

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.samuel.rechargemasterCOLLAPSE

APP LINK:

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.easy.mobile.recharger.usingcamera.sami

Samuel is an Entrepreneur and a Computer Scientist who has so many experiences in Software Development, Programming and Network fields and he is fully confident in his skills especially on Mobile and Web APPs development. And Samuel is also a Proactive, Confident with a Positive CAN-DO attitude including creative problem-solving abilities.

Click to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

More in APP

To Top